እናት፣ ነጻነትና ሃገር! ልዩነታቸው ምንድነው? እናት ልጅን ጸንሳና አምጣ ወልዳ የምታሳድግ ነች። እናት አባትና ቤትተሰብን ልታጠቃል ትችላለች። ነጻነት ደግሞ ስንወለድ በተፈጥሮ የምናገኘው ነው። ነጻነት Read more about እናት፣ ነጻነትና ሃገር! ልዩነታቸው ምንድነው? 5 comments 11218 reads
ምግብ ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብም ይበላል፡፡ ማሰብም መብላት ነው! ይህ ጽሁፍ ካለፉት ጽሁፎች እይታና አላማው የተለየ ነው። ምክንያቱም ጥራት ያለው ምግብ፣ መጠጥና አስተሳሰብ የቱን ያህል በሰው ህይወት ላይ አስተዋጾ እንደ Read more about ምግብ ብቻ ሳይሆን አስተሳሰብም ይበላል፡፡ ማሰብም መብላት ነው! 7610 reads
ወዳጅና ጓደኛዎ ማነው? ስለ ጥርጣሬና አፍራሽ ነገሮች፤ ክፍል ሁለት፤ ክፍል አንድ ላይ ወዳጅና ጓደኛ ምን እንደሆነና እንደት እንደሚገኝ ባጭሩ አቅርቤአለሁ። በክፍል አንድና ሁለት መካከል ያለውን ግንኙነት ለማወቅ መጀመሪያ ክ Read more about ወዳጅና ጓደኛዎ ማነው? ስለ ጥርጣሬና አፍራሽ ነገሮች፤ ክፍል ሁለት፤ 11 comments 14590 reads
ወዳጅና ጓደኛዎ ማነው? መስጠትና መቀበል ነው። ክፍል አንድ፤ ወዳጅ በተለያየ መንገድ ሊተረጎም ይችላል። ዋናው መንፈሱ ግን ወዳጅ ማለት የልብን ለመንገር የሚታመን ሰው ሲሆን ነው። ክፉም ሆነ ደግ ሲደርስ አብሮ ተካፋ Read more about ወዳጅና ጓደኛዎ ማነው? መስጠትና መቀበል ነው። ክፍል አንድ፤ 14 comments 22206 reads
ስፖርት፣ እንቅስቃሴ፣ ምግብና መጠጥ፤ አርዕስቱ ላይ ስፖርትና እንቅስቃሴ የጠቀስኩበት ምክንያት ሁሉም ሰው ስፖርት መስራት ስለማይችል ነው። ይህም በእድሜ ምክንያት፣ ጊዜ በማጣት ምክንያት፣ ወይ Read more about ስፖርት፣ እንቅስቃሴ፣ ምግብና መጠጥ፤ 7 comments 18632 reads
ቁርስ የመብላት ጥቅምና አስፈላጊነቱ፤ ከልጅነቴ ጀምሮ ቁርስ በደንብ መብላት ሰውነትን ደግፎ ይውላል ሲባልና ቤተሰብ ውስጥም ሲነገር እንደነበር አስታውሳለሁ። ሰውነትን ደግፎ ይውላል ማለት በዝር Read more about ቁርስ የመብላት ጥቅምና አስፈላጊነቱ፤ 3 comments 14385 reads