ኢትዮጵያውያን እንብላ እንደምንለው ሁሉ እንስራስ ማለት እንወዳለን? አይመስለኝም! አሁን ያለንበት ሁኔታ ምስክር በአካልና በአዕምሮአችን ስለማንሰራ ነው፡፡ ጉድ ፈላ!
እንኳን ወደ መጀመሪያ ዶት ኮም መጡ!
|
ማዳመጥ ትልቅ የዕውቀት ምንጭና መከበሪያ ነው፤ |
ስለ ኢትዮጵያ ተነሺ፤እኛ ኢትዮጵያውያን ማድረግ በምንችላቸው ቀላል ነገሮች ላይ ድንበር እስካላስቀመጥን ድረስ ነጻ መሆን፣ ማደግና መደሰት እንደምንችል በቀላሉ ኣቅጣጫ ለማሳየት ነው። የኢትዮጵያ ተነሺ አቀራረብ ምናልባት ብዙወቻችንን በቀጥታ ሊነካ ይችላል። ነገር ግን ዋናው ኣላማ ሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች ተከባብረውና ተባብረው ስርአት፣
|
አጠቃላይ አስተያየቶችእዚህ መረበገጽ ላይ ስለ ታታሪው (የቀድሞዋ ኢትዮጵያ ተነሺ) መረበ-ገጽ የተሰጡ አስተያየቶች ናቸው፡፡ እርስዎም ምክርና ማሻሻያ ሃሳብ ካለዎት ወይም ስለ መረበገጹ ይዘት የተሰማዎትን ያሳውቁ፡፡ የርስዎ አስተያየት መረበገጹን እንዳሻሽል ይ
|
ቋንቋ የሃገር ዕድገትና የዜጋ ዕውቀት መለኪያ ነው!
|
ተመራመር ይገኛል ቁምነገር ለምን ተባለ?
|